Bushwalkers are rescued every day in Australia. Careful preparation will reduce your chances of getting lost. But if you do lose your way, some smart choices will increase the likelihood that you are found. - አውስትራሊያ ውስጥ የጥሻ ውስጥ ተጓዦች በየዕለቱ ጠፍተው ይገኛሉ። እየተጓዙ ሳለ የመጥፋቱ ዕድልዎን ለማጥበብ መሰናዶዎን በጥንቅቃቄ ሊከውኑ ይገባል። እንዲያም ሆኖ መንገድዎን ቢስቱ ተፈልገው ሊገኙ የሚችሉባቸው የተወሰኑ ተጨማሪ ብልህ አማራጮች አሉ።