Many men are taught to remain strong in the face of adversity. However, when pursuing their dreams of resettlement in Australia, things can take an emotional toll, leading to strained family relationships and shattered aspirations. - በርካታ ወንዶች በግጭት ወቅት ጠንክረው እንደሚቆሙ ያስባሉ። ይሁንና፤ የአውስትራሊያ ዳግም ሠፈራ ሕልሞቻቸውን ሲከተሉ፤ ለስሜታዊ ሁከት ይዳረጋሉ፣ ሲልም ውጥረት ለተመላበት የቤተሰብ ግንኙነትና የምኞቶች ቅስም ስብራት ያመራሉ።