የመጀመሪያው የዮሐንስ መልዕክት የተጻፈው ለሚያምኑ ሰዎች ሲሆን፣ ማመናቸውን ማወቃቸውን እንዲያውቁ፣ እና ከዚያም በእርግጥ እንዲያምኑ ነው፡፡ በሌላ አነጋገር፣ እኛ ዋስትናዎችን እንፈልጋለን - የድነታችን ዋስትና፡፡ የወንጌል ሁለት እውነታዎችን አስታውሱ፣ እነርሱም፡- የኢየሱስ ክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ናቸው፡፡ እግዚአብሔር የሕዝቡን ኃጢአት ይቅር ማለት ብቻ ሳይሆን እርሱ የራሱን ሕዝብ ከኃጢአታቸው ያድና