የዓይነ ሥውሩን ዓይን ከፈወሰ በኋላ እርሱ የዓለም ብርሃን እንደሆነ ኢየሱስ ሰበከ፡፡ ብዙ የኃይማኖት መሪዎች እርሱን ስላልተቀበሉት እርሱ እየከሰሳቸው እንደሆነ አውቀዋል፡፡ “እኔ መልካ እረኛ ነኝ” በማለት ኢየሱስ ተናገረ፤ እንደ መልካም እረኛ የራሱን በጎች ይጠብቃል፡፡ አንድ እጅግ አስደናቂ ተዓምር የተፈጸመው ኢየሱስ አልዓዛርን ከሞት በአስነሣ ጊዜ ነው፡፡ በኢየሱስ ያመኑ ሰዎች እርሱ የዓለም ብርሃን፣