Sign up to save your podcasts
Or

ሦስት ጉዳዮችን በምንቃኝበት የዛሬው ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የአፍሪካ ከተሞች በመሠረተ ልማቶች ዲጂታላይዝ በማድረግ አዳዲስ ገፅታዎች እንዲይዙ የሚደረገውን ጥረት ከምህንድስና ባለሙያው ምንተስኖት ታምሩ ጋር ቃኝተነዋል።
በክፍል ሁለት በኮንስትራክሽን ዘርፍ ህንድ ከአፍሪካ ጋር ያላትን ትብብርና እንደ ብሪክስ አባልነቷ ያላትን ሚናን በኢትዮጵያ የህንድ አምባሳደር አኒል ኩመር ሬይ ጋር ዳሰነዋል።
በሦስተኛው ክፍል ደግሞ በአፍሪካ ለተሰጥዖዎች የሚሰጥ ዝቅተኛ ዋጋን በማሰወገድ ረገድ አህጉሪቷ እንዴት መትጋት እንዳለባት ናይጄሪያዊው የፊልም ባለሙያና የፓን አፍሪካ አቀንቃኝ ጆንቦስኮል ፖል አሞጎር ሀሳባቸውን አጋርተውናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
By ዐቢይ ሀብታሙሦስት ጉዳዮችን በምንቃኝበት የዛሬው ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የአፍሪካ ከተሞች በመሠረተ ልማቶች ዲጂታላይዝ በማድረግ አዳዲስ ገፅታዎች እንዲይዙ የሚደረገውን ጥረት ከምህንድስና ባለሙያው ምንተስኖት ታምሩ ጋር ቃኝተነዋል።