በቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን የነበሩ አንዳንድ ሰዎች የጳውሎስን ሐዋርያነት ሲቃወሙ፣ ሌሎች ደግሞ የእርሱን የመናገር ችሎታ ሲተቹ፣ ሌሎቹ እርሱ በአዕምሮው አይደለም ብለው አሰቡ፡፡ በ2 ቆሮንቶስ መጽሐፍ ጳውሎስ ስለ አገልግሎቱና ስለሐዋርያነቱ የአገልግሎቱን ማስረጃ በማቅረብ አስረዳ፡፡ እርሱ ስለወንጌል መከራን መቀበል የእግዚአብሔር አገልጋዮች መፅናኛቸው እንደሆነ አስረዳ፡፡ ጳውሎስ የእርሱ ሕይወትና አገልግ