ጳውሎስ በደማስቆ መንገድ ላይ ኢየሱስን ከተገናኘበት አስደናቂ ሁኔታ በተጨማሪ በአረብ በረሃ በኢየሱስ ተምሯል፣ እንዲሁም ወደ ሰማይ ተወስዶ በቃላት ሊገለጡ የማይችሉ መገለጦችን አይቷል፡፡ ጳውሎስ የሰይጣን መልዕክተኛ የሆነ ለሥጋው “መውጊያ” ተሰጥቶታል፡፡ ይህ መውጊያ ምን እንደሆነ ማንም በትክክል አያውቅም፣ ይሁን እንጂ ጳውሎስን ትሁት ለማድረግ እግዚአብሔር ተጠቅሞበታል፤ እርሱ የጳውሎስን ድካም የራሱን