Amharic

የአገልጋይ የግልፅነት ህይወት


Listen Later

ሁለተኛው የጳውሎስ መልዕክት ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ትኩረት ያደረገው እግዚአብሔር ሁሉም ሰው እንዲለማመደው ስለሚፈልገው አገልግሎት፣ ሁሉንም ሰው ከራሱ ጋር የማስታረቅ አገልግሎት ነው፡፡ ነገር ግን የእኛ ሕይወት ያዳነንና በእኛ የሚኖረውን ክርስቶስን መምሰል አለበት፡፡ ከክርስቶስ ጋር ያለንን የእኛን ግንኙነት ጳውሎስ በሦስት መንገድ ይገልፀዋል፡- በክርስቶስ (by Christ)፣ በክርስቶስ ውስጥ (in Ch
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

AmharicBy Foundations by ICM