Amharic

የቤተ ክርስቲያን ስርዓት መስፈርት


Listen Later

የመጀመሪያውንና ሁለተኛውን የጢሞቴዎስ እንዲሁም የቲቶን መጻሕፍት ስንዳስስ ወደ መጋቢነት መልዕክቶች እየገባን ነው፡፡ የጳውሎስና የጢሞቴዎስ ግንኙነት በቤተ ክርስቲያን ታሪክ ውስጥ በሺዎች ለሚቆጠሩ በቄሶችና በወንጌላውያን መካከል ስላለው ግንኙነት አርዓያ የሚሆን ነው፡፡ በ2ጢሞቴዎስ 2፡2 በፍፁም ሊተካ ስለማይችል የትምህርት ዓይነት ትኩረት እናደርጋለን፡- ብዙዎች የመሰከሩለትን ከእኔም የሰማኸውን ሌሎችን
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

AmharicBy Foundations by ICM