Amharic

የብሉይ ኪዳን ተመሳሳይ ወንጌላት


Listen Later

በዕዝራ መሪነት ከባቢሎን ምርኮ የተደረገው የመጀመሪያው መመለስ ቤተ መቅደሱን መልሶ ለመገንባት ነው፡፡ ዕዝራ ለመልካም መሪነት ትልቅ ምሳሌ ነው፡፡ ይህ ምሳሌ እግዚአብሔር እንዴትና ለምን እንደ ዕዝራ አይነቱን ሰዎች እንደሚጠቀም ይገልፃል፡፡ መጽሐፈ ዕዝራ፣ መጽሐፈ ነህምያና መጽሐፈ አስቴር ድህረ - ምርኮ የታሪክ መጻሕፍት በመባል ይታወቃሉ፡፡ መጽሐፈ ዕዝራና መጽሐፈ ነህምያ የእግዚአብሔርን ሥራ በእግዚ
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

AmharicBy Foundations by ICM