ስሜትን የሚነካ ርዕስ ያላቸው መዝሙራት የፀሎት መዝሙራት ናቸው፣ ዘማሪው ስለሰዎች እና በአብዛኛው ስለራሱ ለእግዚአብሔር የሚናገርበት ነው፡፡ እነዚህ መዝሙራት የሚያስተምሩን የሚሰማንን ሥጋት፣ ፍርሃት፣ ቁጣ፣ ተስፋ መቁረጥ፣ ጭንቀት፣ ወይም ማንኛውም ነገር ወደ እግዚአብሔር ስናቀርብ እርሱ እንደሚረዳንና ወደ ምስጋናና አምልኮ እንደሚመራን ነው፡፡ ስሜታችንን የሚጎዳ ችግር ሲገጥመን ሁልጊዜ ወደ መዝሙረ ዳዊ