Amharic

የድነት ምንጮችና ቅደም ተከተሎች


Listen Later

በመባል ይታወቃል፡፡ የያዕቆብ መልዕክት የኢየሱስ ክርስቶስ የተራራው ስብከት (ትምህርት) ህያው ማብራሪያ ነው፡፡ ያዕቆብ የሚነግረን ስለድነት ምንጭና ቅደም ተከተል ነው፡፡ ያዕቆብ ስለመከራ ሲናገር ፈተናን ስትቀበሉ ደስ ይበላችሁ በማለት ነው፡፡ እኛ ፈተናን እንደ ጓደኛችን በደስታ ልንቀበለው ይገባል ምንክንያቱም ፈተናዎች መንፈሳዊ ብስለትን ስለሚያስገኙ ነው፡፡
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

AmharicBy Foundations by ICM