
Sign up to save your podcasts
Or


ሶቨርኒቲ ሶርስስ በዛሬው ሁለት ጉዳዮችን በሚዳስስበት መርሃ ግብሩ በክፍል አንድ አፍሪካ በኢንዱስትሪ ራሷን ስለመቻል እና የምጣኔ ሀብት ሉዓላዊነትን ስለሚፈጠርበት ጉዳይ በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የዴቨሎፕመንት ስተዲስ መምህሩ ፍራፊስ ሀይሉ (ዶ/ር) አነጋግሯቸዋል። በክፍል ሁለት ከምዕራባዊያን እርዳታ ተላቅቆ የውስጥ የማሪታይም ተቋምን መሠረት በማድረግ ስለሰማያዊ ኢኮኖሚ በዚሁ ፕሮግራም በክፍል ሁለት የኢትዮጵያ ማሪታይም የስልጠና ተቋም የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ የስልጠና ልማት ኃላፊ ስዩም ትዕግስቱ ጋር የተደረገው ቆይታም ሌላኛው ጉዳያችን ነው።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
By ዐቢይ ሀብታሙሶቨርኒቲ ሶርስስ በዛሬው ሁለት ጉዳዮችን በሚዳስስበት መርሃ ግብሩ በክፍል አንድ አፍሪካ በኢንዱስትሪ ራሷን ስለመቻል እና የምጣኔ ሀብት ሉዓላዊነትን ስለሚፈጠርበት ጉዳይ በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የዴቨሎፕመንት ስተዲስ መምህሩ ፍራፊስ ሀይሉ (ዶ/ር) አነጋግሯቸዋል። በክፍል ሁለት ከምዕራባዊያን እርዳታ ተላቅቆ የውስጥ የማሪታይም ተቋምን መሠረት በማድረግ ስለሰማያዊ ኢኮኖሚ በዚሁ ፕሮግራም በክፍል ሁለት የኢትዮጵያ ማሪታይም የስልጠና ተቋም የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ የስልጠና ልማት ኃላፊ ስዩም ትዕግስቱ ጋር የተደረገው ቆይታም ሌላኛው ጉዳያችን ነው።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ: