የእግዚአብሔር መንግሥት ምንድነው? በብሉይ ኪዳን የእግዚአብሔር መንግሥት፡- በታሪክና በአንድ በተወሰነ ጂኦግራፊያዊ ግዛት ወይም ክልል እግዚአብሔር ራሱ ብቸኛና ልዑላዊ ገዢ ሆኖ የሚመራው ነበር፡፡ ነገር ግን ሕዝቡ እግዚአብሔር ንጉሣቸው እንዳይሆን በመቃወም የራሳቸውን ንጉሥ እንዲያነግሥላቸው ጠየቁት፣ እርሱም የጠየቁትን ፈቀደላቸው፡፡ ውጤቱ ግን አሳዛኝ ነበር፡፡ ይህ የእግዚአብሔር መንግሥት እንዴት ከአዲ