ሚክያስ በሦስተኛ ስብከቱ “እግዚአብሔር የራሱ ሕዝብ በፊቱ በጽድቅ፣ ምህረትን በመውደድና በትህትና እንዲመላለሱ እንደሚፈልግ” ሰበከ፡፡ በእስራኤልና በይሁዳ የመንግሥት ባለስልጣናትና መንፈሳዊ መሪዎች ውስጥ ያለውን ስነምግባራዊ ውድቀቶችን ከተናገረ በኋላ ሚክያስ በመሢአዊ ትንቢት የተስፋን መልዕክት ሰበከ፡፡ በኢየሩሳሌምና በሰማርያ ያለው የሰው መንግሥት ቢወድቅም የክርስቶስ ሉዓላዊ ሥልጣን በፍፁም አይወድቅ