በብሉይ ኪዳን ውስጥ ከሚታወቁ ሰዎች ሁሉ ይልቅ፣ የእምነት አባት የሆነው አብርሃም በአዲስ ኪዳን ውስጥ በብዛት ተጠቅሷል፡፡ እምነት ምን እንደሆነና እንዴት በእምነት መኖር እንደሚቻል አብርሃም ያስተምራል፡፡ በአራቱ የእምነት እርምጃዎች፣ አራት መሠዊያዎችን በመገንባቱና የእርሱ እምነት በማደጉና በመብሰሉ አብርሃም ጥሩ ምሳሌ ነው፡፡ አራተኛው መሠዊያ ትልቅ ትርጉም ያለው ነው፡፡ በዚህ መሠዊያ አብርሃም በእ