Sovereignty Sources

የፊፋ 2026 የዓለም ዋንጫ ውዝግቦች


Listen Later

''እንደኔ አሜሪካ በኢራንና በሶማሊያዊው ዳኛ ላይ የያዘችው አቋም የፖለቲካ አቋም ነው። ለነዚህ ሀገራት ያላት አመለካከት ምን ይመስላል የሚለውን ነገር ቁልጭ አድርጎ ያሳየናል —ፊፋ እንደዚህ ዓይነት ነገሮች ድጋሚ እንዲፈጠሩ መፍቀድ የለበትም '' ሲል አንጋፋው የስፖርት ጋዜጠኛ ዘርዓይ እያሱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል።

ሶቨርኒቲ ሶርስስ በዛሬው መርሃ ግብሩ ከሰሞኑ በካናዳ፣ ሜክሲኮና አሜሪካ አማካኝነት እየተሠናዳ የሚገኘው የ2026 የፊፋ የዓለም ዋንጫ ውዝግቦችን ከሜዳና ውስጥና ሜዳ ውጪ ክስተቶች ጋር በማጣመር እንወያያለን። 

አንጋፋው የስፖርት ጋዜጠኛ ዘርዓይ እያሱና ሌላኛው የስፖርት ጋዜጠኛ ሳምሶን አበበ ሙያዊ ዕይታቸውን አጋርተውናል።

ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን  ያዳምጡ:

...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

Sovereignty SourcesBy ዐቢይ ሀብታሙ