Amharic

የጌታ ልደት አስተሳሰብ


Listen Later

እግዚአብሔር በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ ጣልቃ ሲገባና ሰው ሲሆን እርሱ በሚሠራው ተዓምራት ውስጥ ተካፋይ እንዲሆኑ የተወሰኑ ሰዎችን ጠርቷል፡- ዘካርያስና ባለቤቱ ኤልሳቤጥ፤ ልጃገረዷ ማርያም እና የተወለደውን ንጉሥ ሊመለከቱ የመጡ እረኞች፡፡ የጌታ ልደት ተዓምራት ለሰዎች ድነትን ለማምጣት እግዚአብሔር ሰው የሆነበት ነው፡፡ የብሉይ ኪዳንና የአዲስ ኪዳን የሚነግሩን የክርስቶስን ዳግም ምፅዓትን ተዓምራት ነው
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

AmharicBy Foundations by ICM