“የጌታ ቀን” የሚለው የኢዮኤል መልዕክት ስለወቅቱ ሁኔታዎች፣ ስለመጪው ታሪካዊ ክስተቶችና ስለመጨረሻው ዘመን ታላቅ ሁኔታዎች የሚናገር ትንቢቶች የሚደባልቅ ነው፡፡ ኢዩኤል እንደሚጠቀምበት፣ “የጌታ ቀን” የሚለው ሐረግ እግዚአብሔር ስለሚሠራበት የተለያየ ሁኔታዎች ማለትም፡- ቅጣት፣ ፍርድ፣ አርነት ማውጣት፣ በረከትና የመሳሰሉትን የሚገልፅ ነው፡፡ ኢዩኤል - ያለፈው፣ የአሁኑና መጪው ጊዜ የጌታ ቀን እንደሆ