በእኛ ውስጥ እርስ በእርሳቸው የሚጻረሩ ሁለት ኃይላት አሉ፡- ኃጢአተኛ ማንነታችና በክርስቶስ አዲስ የሆነው ማንነታችን፡፡ በገላትያ መልዕክት ጳውሎስ የሚናገረው መንፈስ ሥጋን እንደሚያሸንፈው ነው፡፡ ወሳኙ ነገር በሕይወታችን ውስጥ የምንዘራው ነገር ነው፡፡ የእግዚአብሔርን ዘር በሕይወታችን ውስጥ ከዘራን ከዚያ የምናገኘው የመንፈስ ፍሬዎች፡- ፍቅር፣ ደስታ፣ ሰላም፣ ትዕግሥት፣ ቸርነት፣ በጎነት፣ እምነት፣