Amharic

የህይወት ነውጥ ቃሉና ምስክሩ


Listen Later

የሁሉም ነገር መጨረሻ መቃረቡን ከነገረን በኋላ ከዚህ አንፃር ምን ዓይነት ሰዎች መሆን እንዳለብን ጴጥሮስ ይናገራል፡፡ እኛ ዝግ ያልን፣ ራሳችንን የምንገዛ የፀሎት ሰዎች፣ እንግዳ ተቀባዮች፣ እርስ በርሳችን የምንዋደድ፣ ፍቅር የኃጢአትን ብዛት እንደሚሸፍን የምናስታውስ ሰዎች መሆን አለብን፡፡ አንድ ሰው ከሌላው የሚለየው መከራን መቀበል አለመቀበሉ ሳይሆን መከራውን እንዴት እንደሚያስተናግደው ነው፡፡ የመከ
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

AmharicBy Foundations by ICM