የኢየሱስ በርካታ ምሳሌዎች የሚያስተምሩን እርሱን እንዴት እንደምንቀርብና ለእርሱ ትምህርት እንዴት ምላሽ እንደምንሰጥ ነው፡፡ ኢየሱስ የተለመደን፣ አድማጮቹ በእለት ተዕለት ሕይወታቸው የሚረዱትን ምሳሌዎች ይጠቀም ነበር፡፡ ይሁን እንጂ በጣም ብዙ የኃይማኖት መሪዎች የእርሱን ትምህርት አልተቀበሉም፣ ሥራውንም ተቃወሙ፡፡ እንደ አዲስ ወይን በአዲስ አቆማዳና ሌሎችም ምሳሌዎችና ዜይቤአዊ አነጋገሮች የሚያሳዩን