የኃይማኖት መሪዎች የእግዚአብሔርን መንግሥት ፍሬ ማፍራት ስላልቻሉ መንግሥቱ ከእነርሱ ተወስዶ ፍሬ ለሚያፈሩ ሕዝቦች እንደሚሰጥ በኢየሱስ የተነገሩ የተወሰኑ ጠንካራ ቃላትን በማቴዎስ 21 ላይ እናገኛለን፡፡ ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን የአገልጋይ ልብ እንዲኖራቸውና አስፈላጊውን ዋጋ በመክፈል እርሱን በመሰጠት እንዲከተሉ አስተምሯል፡፡ ይህ የአገልጋይነት ባህሪይና ገደብ የሌለው መሰጠት ዛሬም ከኢየሱስ ተከታዮች