እግዚአብሔር በዚህ ዓለም ውስጥ የሚጓዝበትን “መንገድ” እንደፈለገ ኢሳይያስ ትንቢት ተናግሯል፡፡ ያ መንገድ፣ አምላክም ሰውም የሆነው መሢሁ መሆን አለበት፡፡ መሢሁ የእግዚአብሔር መንፈስ የተሟላ መገለጫ እንደሆነ ኢሳይያስ ተናግሯል፡፡ ኢየሱስ አገልግሎቱን የገለጸው ከትንቢተ ኢሳይያስ በመጥቀስ ነበር፡፡ እርሱ የመጣው ለድሆች ወንጌልን ሊሰብክ፤ ለታሰሩትም መፈታትን ለዕውሮችም ማየትን ሊሰብክ፥ የተጠቁትንም