መጽሐፍ ቅዱስ እንዴት እንደተፃፈና እግዚአብሔር ለእኛ ለምን እንደሰጠው መረዳት አለብን፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ አራት ዓላማዎች አሉት … ሁሉም ወደ ኢየሱስ የሚያመለክቱ ናቸው፡፡ አራቱ ዓላማዎች፡- 1ኛ. ኢየሱስ የዓለም አዳኝና የሚቤዣት እርሱ እንደሆነ ማስረዳት፣ 2ኛ. ኢየሱስ የመጣበትን ታሪካዊ አውድ ማሳየት፣ 3ኛ. ያላመኑ ሰዎችን በኢየሱስ እንዲያምኑ መምራትና 4ኛ. ለአማኞች እግዚአብሔር እንዴት መኖር እን