ECFC Houston

የመዝራትና የማጨድ ህግ


Listen Later

የመዝራትና የማጨድ ህግ (ክፍል 1)
"አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤ በገዛ ሥጋው የሚዘራ ከሥጋ መበስበስን ያጭዳልና፥ በመንፈስ ግን የሚዘራው ከመንፈስ የዘላለምን ሕይወት ያጭዳል።
9 ባንዝልም በጊዜው እናጭዳለንና መልካም ሥራን ለመሥራት አንታክት።" (ገላትያ 6:7-9)
"ኃጢአትን የሚዘራ መከራን ያጭዳል፥ የቍጣውም በትር ይጠፋል። ርኅሩህ የተባረከ ይሆናል፥ ከእንጀራው ለድሀ ሰጥቶአልና።" (ምሳሌ 22:8-9)
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ECFC HoustonBy Sr. Pastor Dr. Tesfa Workeneh

  • 5
  • 5
  • 5
  • 5
  • 5

5

4 ratings