Amharic

የምርኮው ዝማሬ መሪ


Listen Later

አይሁዳውያን ወደ ባቢሎን ምድር በምርኮ ሲሄዱ፣ የኤርምያስ መልዕክቶች ተስፋ ነበሩ፡፡ እነርሱ ሁሉንም ነገር ቢያጡም፣ ኤርምያስ የነገራቸው እግዚአብሔር ከእነርሱ ጋር እንደሆነ ነው፡፡ በባቢሎን ምድር የሚተማመኑት በእርሱን ብቻ ነበር፣ ከዚህም የተነሳ በዚያ ምድር እርሱን የተሻለ አወቁት፡፡ በእግዚአብሔር እንድንታመን፣ በአሳዛኝ ሁኔታ ውስጥ ስንሆን ተስፋ እንዲኖረንና ስንፈልገው እግዚአብሔር እንደሚለውጠን
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

AmharicBy Foundations by ICM