ብዙ ጊዜ የሰው ልብ ከራሱ እውቀት ይልቅ ጥልቅ ስለሆነ የሰውን ልብ የመፍረድ ጉዳይ ለእግዚአብሔር ብቻ መተው አለብን በማለት ጳውሎስ አስተማረ፡፡ ሌሎች ሰዎች ላይ በፍጹም መፍረድ የለባችሁም በማለት መጽሐፍ ቅዱስ አያስተምረንም፣ ይሁን እንጂ በመጀመሪያ ራሳችን መመርመር አለብን፡፡ አንዳንድ ጊዜ በኃጢአታቸው ፀንተው በሚኖሩ ሰዎች ላይ መፍረድ አስፈላጊ ነው፡፡ እነዚህን ሰዎች የምንሞግትበት ምክንያት ሁልጊ