የኢዮብ መጽሐፍ እና ሕይወት እንዴት አድርገን የራሳችንን መከራና ፈተና እንደምንጋፈጥ ትልቅ እይታን ይሰጠናል፡፡ የእግዚአብሔር ሕዝብ ሁሌ መከራን ይቀበላሉ፡፡ ሕይወት ከባድና ግራ የሚያጋባ ነው፤ ክርስቲያን መሆን ማለት ከመከራዎቻችን መውጣት ማለት አይደለም፡፡ ልባችን በሚጎዳበት ጊዜ እግዚአብሔር ለእኛ መልዕክት አለው፡- ህመምና መከራ የማየቀሩ ናቸው፣ ነገር ግን ሥቃይ አንፃራዊ ነው፡፡ የመጽሐፈ ኢዮብ