Amharic

የነቢያቱ የህይወት ገፅታ


Listen Later

ነቢያት ከተለያየ መደብ ወይም ማህበራዊ ሕይወት የተጠሩ ሰዎች ሲሆኑ፤ የተጠሩትም እግዚአብሔርን ወክለው የእርሱን ቃል ለሰዎች እንዲናገሩ ነው፡፡ አብዛኛው ነቢያት ስለሚመጣው ፍርድ አስጠንቅቀዋል፡፡ የእግዚአብሔር ሕዝብ የጨለማ ዓመታት ውስጥ በነበሩበት ወቅት ነቢያቱ በሚናገሩት ማስጠንቀቂያ ሁሉ በሚመጣው መሢህ ውስጥ የእግዚአብሔር ፀጋና ተስፋ እንዳለ ይናገሩ ነበር፡፡ ነቢያትን ለሁለት ሺህ አመታት እንዲሠ
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

AmharicBy Foundations by ICM