Amharic

የነገሥታት መውደቅ እና መነሳት


Listen Later

ከሚገጥመን መንፈሳዊ ውድቀት መነሳት እንድንችል ተስፋን፣ ብርታትንና ፅናትን ሊሰጠን የሚችል ጠቃሚ ትምህርትን ከእስራኤላውያን ታሪክ እንማራለን፡፡ ምንም እንኳን ሕዝቡ በእግዚአብሔር ላይ ቢያመነዝሩም እግዚአብሔር ግን ሕዝቡን በጣም ታግሦ ነበር፡፡ ምንጊዜም የእግዚአብሔር ሥራ እንቅፋት ሲገጥመው እግዚአብሔር ነቢያትን ያስነሳ ነበር፡፡ የነቢያት ዋና ሚና ወይም ተግባር በእግዚአብሔር ሥራ ላይ የተነሳን እንቅ
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

AmharicBy Foundations by ICM