Sign up to save your podcasts
Or

ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ በአዲስ አበባ ኮልፌ የቀድሞው የፈጥኖ ደራሽ ግቢ ውስጥ በዘመናዊ መልክ የታደሰውና ስለተገነባው የኔልሰን ማንዴላ መታሰቢያ ሙዚየም ኮማንደር አሳቤ ባይሳ፣ ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ሎጀስቲክ መምሪያ በሎጀስቲክ መምሪያ የንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ኃላፊ ሀሳባቸውን ያጋሩናል።
በክፍል ሁለት የግብርና ዘርፍ በገንዘብ መደገፍን መሠረት አድርገን ገበሬዎች ሥራቸውን ለማስፋፋትና ለማጎልበት ከፋይናንስ ተቋማት ብድር ለመውሰድ ስለሚጠየቁት የንብረት መያዣ መሥፈርቶች ጉዳይ በዘርፉ ከዩኒቨርሲቲ መምህርነት እስከ የዓለም የምግብና የግብርና ድርጅት (ፋኦ) ያሉ ዓለም አቀፍ ተቋሟት የሠሩት ወርቅነህ ወዳጆ አበበ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተናል።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
By ዐቢይ ሀብታሙሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ በአዲስ አበባ ኮልፌ የቀድሞው የፈጥኖ ደራሽ ግቢ ውስጥ በዘመናዊ መልክ የታደሰውና ስለተገነባው የኔልሰን ማንዴላ መታሰቢያ ሙዚየም ኮማንደር አሳቤ ባይሳ፣ ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ሎጀስቲክ መምሪያ በሎጀስቲክ መምሪያ የንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ኃላፊ ሀሳባቸውን ያጋሩናል።