Amharic

የጳውሎስ አካሃሄድ


Listen Later

በአገኘው አጋጣሚ ሁሉ የእምነት ታሪኩን ለሰዎች የሚያካፍልና የሚያገኛቸውን ሰዎች በክርስቶስ እንዲያምኑ ተፅእኖ በማድረግ ሐዋርያው ጳውሎስ ጥሩ ምሳሌ ነው፡፡ በኢየሩሳሌም በቁጣና በአመፅ ላይ ለነበሩ ሰዎች እንኳን ሳይቀር ስለእምነቱ አካፍሎአቸዋል፡፡ ጳውሎስ በአይሁድ ጉባኤ ፊት፣ ከዚያም ለአስተዳዳሪዎች፡- ፊልክስና ፊስጦስ እንዲሁም ለንጉሥ አግሪጳ በወንጌል ሊያምን ጥቂት እስኪቀረው ድረስ ስለእምነቱ ሲያ
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

AmharicBy Foundations by ICM