ጳውሎስ በአቴንስ ከተማ “ለማይታወቅ አምላክ” ብለው ለአምልኮ የተሰባሰቡ ሰዎችን ሳያስከፋ የግሪክ ባለቅኔዎችን በመጥቀስ ወንጌልን ከአውዳቸው ጋር አገናኝቶ በመስበክ መልዕክትን አመጣ፣ ጥቂቶችም አመኑ፡፡ ጳውሎስ ወንጌልን በቀላሉ በመስበክና እግዚአብሔር አድማጮቹን እንዲያሳምናቸው ሲተው እንመለከታለን፡፡ ምንም እንኳን መከራና ችግር ቢጠብቀውም ጳውሎስ ወደ ኢየሩሳሌም ሄደ፡፡ በእውነት ጳውሎስ ሁሉንም ነገ