ታላቁ ተልዕኮ አራት ዋና ዋና ክፍሎች አሉት፡- መሄድ፣ ማጥመቅ፤ ማስተማርና ደቀ መዝሙር ማድረግ፡፡ እግዚአብሔር ወንጌል ለሁሉም ሰው እንደ ሆነ በሐዋርያት መጽሐፍ ውስጥ ሲያሳይ እነዚህ አራቱ በተግባር ሲከናወኑ እንመለከታቸዋለን፡፡ ፊልጶስ በሰማርያ ከዚያም ወደ ኢትዮጵያዊው በመሄድ ወንጌልን ሰበከ፤ ጴጥሮስ ደግሞ ቆርኔሌዎስ ለተባለው የሮማ ወታደር ወንጌልን አካፈለ፣ ጳውሎስና ባርናባስ ወንጌልን ከኢየሩ