መጽሐፈ ምሳሌ በተግባራዊ ነገሮች ላይ የሚያተኩር መጽሐፍ ሲሆን ትኩረቱም “የእግዚአብሔር ሰዎች እንዴት መኖር እንዳለባቸው እንዲያውቁ” ነው፡፡ ሰሎሞን በአለም ላይ ካሉ ሰዎች ሁሉ ይልቅ ጥበበኛ ነው፡፡ ሰሎሞን አብዛኛውን ጥበብ የተማረው ከውድቀቶቹ ነው፡፡ እርሱ እንዳደረገው ወጣቶች ደግሞ እንዳያደርጉ ለማስተማር ይፈልጋል፡፡ የእርሱ ዓላማ ጠቢባን ጠቢብ መሪዎች እንዲሆኑ፣ ጥበብ የሌላቸው ጠቢብ እንዲሆኑና