Amharic

የሰው አፇጣጠር


Listen Later

ሰው፤ መንፈሳዊ፣ የፈጠራ ችሎታ ያለው፣ የሚያስብ፣ ስሜት ያለው እና ከሰዎችና ከአምላኩ ጋር ግንኙነት ማድረግ የሚችል ሆኖ በእግዚአብሔር አምሳያ እንደተፈጠረ ኦሪት ዘፍጥረት ያስተምረናል፡፡ ይህ አምሳያ አዳምና ሔዋን ኃጢአትን በሠሩ ጊዜ ተበላሸ፡፡ ሌሎቹ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች የሚናገሩት ይህ የተበላሸውን ግንኙነት ከቅዱሱ እግዚአብሔር ጋር ለማደስ እየተደረገ ያለውን ጥረት ነው፡፡ እግዚአብሔር በመጀመሪያ
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

AmharicBy Foundations by ICM