ጋቢና ቪኦኤ - የአሜሪካ ድምፅ

የሴቶች እና ህጻናትን ጥቃት በዘላቂነት ለመቅረፍ መፍትሄው ምን ይሆን? - ኦክቶበር 07, 2024


Listen Later

ባለፉት ጥቂት ወራት የህጻናት ሴቶች በአስሰቃቂ ሁኔታ የአስገድዶ መደፈር ዜናዎች በተደጋጋሚ ሲሰሙ ሰንብተዋል። በተለያዩ መገናኛ ብዙኃን እና ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ተቋማትም በፍትህ አሰጠጣጥ ዙሪያ እንዲሁም ለችግሩ መንስዔ ሊሆኑ ይችላሉ በሚሏቸው ጉዳዮች ላይ አስተያየት ሲሰጡ ሰንበተዋል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ጋቢና ቪኦኤ - የአሜሪካ ድምፅBy VOA