ጳውሎስ ጢሞቴዎስን ይህንን ዓለም እንዳይመስል በማስጠንቀቅ እግዚአብሔርን መምሰል ግን ማትረፊያ መሆኑን ያስተምረዋል፡፡ ጳውሎስ ይህንን የማበረታቻ ቃል ለኃብታሞችም ይሰጣል፡- የብልፅግናችሁ ባለቤት ናችሁ ወይስ ብልፅግናችሁ እናንተን የግሉ አድርጓችኋል? ድነት የመጣበት የክርስቶስ የመጀመሪያው መምጣትና በክርስቶስ ዳግም ምፅዓት መካከል በእርሱ ልዩ ሰዎች፣ በእኔና እናንተ አማካይነት እግዚአብሔር እራሱን ይ