በኦሪት ዘዳግም መጽሐፍ ሙሉ በሙሉ በሙሴ ስብከቶች ሁሉ ጠንካራ ትኩረት የተሰጠው ነገር እግዚአብሔርን ስለመታዘዝ አስፈላጊነት ነው፡፡ እስራኤል የእግዚአብሔርን ሕግ ሲታዘዙ እርሱ ይባርካቸዋል፡፡ እነርሱ የእግዚአብሔርን ሕግ አንታዘዝም ሲሉ የእግዚአብሔርን በረከት አያገኙም፡፡ የስብከቶቹ መጨረሻ ከሆኑት በአንዱ ሙሴ የሚነግረን ነገር እግዚአብሔር የሚባርከን እኛ መልካም ስለሆንን አይደለም፡፡ ነገር ግን እ