የመጀመሪያው የጳውሎስ መልዕክት ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ርዕስ “የኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ምጽዓት” የሚል ነው፡፡ የኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ምጽዓት በአንድ ጊዜ ብቻ የሚከናወን ተግባር ሳይሆን ተከታታይ የሆኑ ክስተቶችን የያዘ ነው፡፡ ጳውሎስ እንዴት አድርጎ የተሰሎንቄ ሰዎችን ስለመነጠቅና ስለጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በአካል ዳግም መመለስ እንዳበረታታቸው እንመለከታለን፡፡ በቤተ ክርስቲያን መነጠቅ “በክርስቶስ የ