Melhik

የተቃራኒ ፆታ ፍቅር


Listen Later

እኛ ወጣቶች ብዙ ጊዜ የፍቅርን ትርጉም ከማወቃችን በፊት የፍቅር ግንኙነት ጀምረን ለፍቅር የራሳችንን ትርጉም እንሰጠዋለን። ይህም ለብዙ የልብ ስብራት አጋልጦናል። መጽሐፍ ቅዱስ በተቃራኒ ፆታ መሃል መኖር ስላለበት ፍቅር ምን ይላል? የእውነተኛ ፍቅር ግንኙነት መገለጫዎቹስ ምንድናቸው? በእርግጥ በፍቅር መውደቅ / መያዝ አለ? ዛሬ ከእነዚህ ጥያቄዎች ተነስተን ለፍቅር ግንኙነትዎ መልህቅ የሚሆን ትምህርት ይዘንላቹ ቀርበናል። 

መልካም ጊዜ


FIND US ON SOCIAL MEDIA

Facebook: https://www.facebook.com/MelhikPodcast

Telegram: https://t.me/melhikpodcast


CONNECT WITH GREAT COMMISSION MINISTRY ETHIOPIA

YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCMjGByWp01ahtj4yS7ohmag

Facebook: https://www.facebook.com/GCMEthiopia

Website: https://www.gcmethiopia.org/


#MelhikPodcast #Melhik #GCME #Melihik

...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

MelhikBy Great Commission Ministry Ethiopia

  • 4.8
  • 4.8
  • 4.8
  • 4.8
  • 4.8

4.8

51 ratings