Amharic

የተሰረዙ ነገሮች


Listen Later

የዜና መዋዕል መጻሕፍት የታሪክ ጊዜ መጽሐፈ ሳሙኤልና መጽሐፈ ነገስት ከሚሸፍኑት የታሪክ ጊዜ ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡ ዜና መዋዕል ማለት “የተተው ነገሮች” ማለት ነው፡፡ መጽሐፍቱ የሚያሳዩን የእግዚአብሔር መለኮታዊ ዕይታ በዕብራውያን ታሪክና በነገሥታቱ ውስጥ መነቃቃትን፣ መለወጥንና ተሐድሶን እንዳመጣ ነው፡፡ የዜና መዋዕል መጻሕፍትን የምንረዳበት ቁልፍ መንገድ፡- የእግዚአብሔር መንገዶችና የእኛ መንገዶች
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

AmharicBy Foundations by ICM