የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ጌታን ለሦስት ዓመታት ያህል በቅርበት ይከተሉት ነበር፡፡ ጌታም እነዚህን ደቀ መዛሙርቱን ወይም “ሐዋርያቱን” ዓለምን ሁሉ በምሥራቹን የድነት ወንጌል እንዲያደርሱ ያሰለጥናቸው ነበር፡፡ ከሥልጠናው በኋላም ሐዋርያቱ ወንጌልን (የክርስቶስን ስለ እኛ መሥዋዕት ሆኖ ለኃጢአታችን ሥርየት መሞቱን፤ ትንሣዔውንና ዕርገቱን አልፎም የእግዚአብሔርን መንግሥት መገለጥ በድንቅና በተዓምራት ማፅና