Amharic

የተስፋችሁን ቃል አጥብቃችሁ ያዙ


Listen Later

የኢያሱ መጽሐፍ ስለእምነት ማለትም እግዚአብሔር ለሕዝቡ ያለውን ፈቃድ ስለሚወርስ አሸናፊ የሆነ እምነት የሚናገር ነው፡፡ ብዙዎቻችን እንደ እስራኤላውያን እግዚአብሔር ለሁሉም አማኞች ያዘጋጀውን መንፈሳዊ በረከቶችን መለማመድ ያቅተናል፤ እነርሱም፡- ፀሎት፣ መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናትና እግዚአብሔርን ማምለክ ናቸው፡፡ ፀሎትን የራሳችሁ የምታደርጉት ስትፀልዩ፣ ቃሉን የራሳችሁ የምታደርጉት መጽሐፍ ቅዱስን ስታነቡት
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

AmharicBy Foundations by ICM