ጴጥሮስ ለጋብቻ ተግባራዊ፣ ማህበራዊና ስነመለኮታዊ መርሆችን ሰጥቷል፡- ክርስቶስ እና ቤተ ክርስቲያን፡፡ በክርስቲያኖች ጋብቻ ውስጥ ቁጥር አንድ ችግር ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንን እንደሚመግባትና እንደሚንከባከባት ይህንን ኃላፊነት በሚስቶቻቸውና በልጆቻቸው ላይ የማይወጡ ባሎች ናቸው፡፡ ጴጥሮስ ኢየሱስ ክርስቶስን የቤተ ክርስቲያን ታላቁ እረኛ እንደሆነ ይመስላል፡፡ እግዚአብሔር የጋብቻንና የቤትን ኃላፊነት