በሕይወት ውስጥ ለሚፈጠር ግራ መጋባት መጽሐፈ መክብብ ለእግዚአብሔር ሕዝብ ልብ ምላሽን ይሰጣል፡፡ የሰሎሞን መጽሐፍ ወጣቱን ትውልድ ሰሎሞን ለሕይወቱ ትርጉምና ዓላማ ለማግኘት ሲል ካደረገው ጥረት፣ ከሕይወት ልምዱ፣ እንዲማሩ አጥብቆ ያስገነዝባል፡፡ እርሱ በሕይወቱ ያገኘው ጠቃሚ ዓላማ እግዚአብሔርን መፍራትና የእርሱን ትዕዛዛትን መጠበቅ ነው፡፡ ሰሎሞን፣ ወጣቱ ትውልድ እግዚአብሔርን እንዲያስብና ሕይወቱንም