የጸጋድምጽ ፥ ጸጋ የማይገባው እንዲሁም ጸጋ የማያስፈልገው አንድም ሰው የለም። ይህ ድምጽ ለሁላችንም ነው። በዚህ የመጀመሪያ መሰናዶ የተለያዩ ዝማሬዎችን እና ቃለ እግዚአብሔር ይዘንላችሁ ቀርበናል። ዝማሬዎች1. መልካምወሬ ሰምተናል2. ለየሱስ ሥራ3.አቤት ምህረት የበዛለት
ቃለ እግዚአብሔርርዕስ ፥ በጐቼን መግብአገልጋይ፥ ፓ/ር በቀለ ገብሬ
ይህንን መሰናዶ ለወዳጅ ዘመድዎ ማጋራትዎን እንዳይዘነጉ።መልካም የመባረክ ጊዜ #voice_of_grace