የጸጋድምጽ ፥ ጸጋ የማይገባው እንዲሁም ጸጋ የማያስፈልገው አንድም ሰው የለም። ይህ ድምጽ ለሁላችንም ነው።በዚህ መሰናዶ የተለያዩ ዝማሬዎችን እና ቃለ እግዚአብሔር ይዘንላችሁ ቀርበናል።ዝማሬዎች1. የሱስ ዳግም ይመጣል2. ጠንክሩ3.ሰማይ ነው ሀገራችንቃለ እግዚአብሔርርዕስ ፥ የማንቂያ ደውልአገልጋይ፥ ፓ/ር አብርሐም ተካይህንን መሰናዶ ለወዳጅ ዘመድዎ ማጋራትዎን እንዳይዘነጉ።መልካም የመባረክ ጊዜ#voice_of_grace