Amharic

የጽድቅ ምንጮችና ቅደም ተከተሎች


Listen Later

ያዕቆብ ስለቅድስና ምንጭና ቅደም ተከተል ይነግረናል፡፡ ኢየሱስና ያዕቆብ ስለኃጢአት ችግር፣ የዝሙት ኃጢአትን እንኳን መፍትሄ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሆነ ያስተምሩናል፣ ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱስ ሕያው የሆነ ኃይል ያለው የእግዚአብሔር ቃል ነው፡፡ ያዕቆብ የእግዚአብሔርን ቃል መታዘዝና በሕይወታችን ላይ መተግበርን ትኩረት ሰጥቶ ይናገራል፡፡ ምላስ ሙሉ በሙሉ መገራት እንዳለበት ያዕቆብ በአትኩሮት ያሳስባል፡፡ እ
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

AmharicBy Foundations by ICM